List of
Search for:
የትምህርት ቤቶች መዘጋት እና ማዋሃድ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች
የትምህርት ቤቶች መዘጋት እና ማዋሃድ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች…የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች
የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች ውድ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ቤተሰቦች፣ሰራተኞች እና ማህበረሰብ፣ ለተማሪዎቻችን እና ለት/ቤቶቻችን ያላሰለሰ ጥረት ስላደረጉልን እናመሰግናለን።እነዚህን ፈታኝ ጊዜዎች ለማለፍ ስንዳስስ ለምታደርጉልን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እና ቁርጠኝነት እናመሰግናለን። በተለይ ከፍተኛ ጉድለት ስላጋጠመን በጀታችንን ማመጣጠን ቀላል ስራ አይደለም።ሆኖም፣የመመሪያ ተልእኳችን ግልጽ ሆኖ ይቆያል፡እያንዳንዱ ተማሪ…ስለ በደንብ የተደራጁ ትምህርት ቤቶች አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃ
የትምህርት ስርዓታችንን ትክክለኛ መጠን ለማድረግ እርምጃዎችን እየወሰድኩ ለ2025-26 የትምህርት ዘመን የበጀት ጉድለትን ለመፍታት የሚረዳ የተሻሻለ እቅድ አዘጋጅቻለሁ።በዚህ ክለሳ መሰረት፣…የ2024-25 ቁልፍ ቀኖች
የ2024-25 የትምህርት ዘመን ቀናት…
SVG Error: badpath at wp-content/themes/sps-base-theme/includes/asset-paths : /code/wp-content/uploads/svg/newspaper.svg
Student School Assignment
Understanding School Choice and School Assignment New Students ልጅዎ ኪንደርጋርተን እየጀመረ ነው ወይም አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው? ተማሪዎች አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ በቀጥታ ወደ የአከባቢትምህርት ቤት( “Attendance Area School” ) ይመደባሉ። የሚመደቡበት ትምህርት ቤት(attendance area school) ይፈልጉ…Walk and Bike to School
ወደ ትምህርት ቤት በእግር እና ብስክሌት መሄድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ፣በትምህርት ቤቶች አካባቢ ያለውን መጨናነቅ እና ብክለት ለመቀነስ እንዲሁም ማህበረሰብ ለመፍጠር አስደሳች መንገድ ነው።…የ2021-22 መጨረሻ ዓመት የዋና ሃላፊ ጆንስ መልእክት
Gratitude and best wishes to you all for a safe and enjoyable summer.የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የተማሪ መሳሪያዎች መመለስ
አብዛኞቹ ተማሪዎች የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች መሳሪያቸውን ይመለሳሉ።…
SVG Error: badpath at wp-content/themes/sps-base-theme/includes/asset-paths : /code/wp-content/uploads/svg/newspaper.svg